Ethiopian Accreditation Service
Job Overview
- Salary Offer 0 ~ 2000 Br
- Experience Level Junior
- Total Years Experience 0 (Zero Experience)
- Date Posted September 11, 2024
- Deadline Date September 24, 2024
Job Requirement
- የት/ት ደረጃ፡ በሂሳብና መዝገብ አያያዝ፣ ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3 /10+3/ COC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
- የስራ መደብ መታወቂያ ቁጥር: 10.3/አክ-39
ደመወዝ: 2799
How to Apply
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በዝውውር አወዳድሮ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ አስር/1ዐ/ የስራ ቀናት በአካል በመቅረብ ኦርጂናል የትምህርት ማስረጃ (CV) የስራ ልምድ እና (Student Copy) ከማይመለስ ኮፒ ጋር በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የተወዳዳሪዎች ቁጥር ከበዛ መ/ቤቱ ተጨማሪ የመመልመያ መስፈርት ተጠቅሞ መመልመል ይችላል፡፡
አድራሻ፡
- ቦሌ ክ/ከተማ መገናኛ አካባቢ፤ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ህንጻ 3ኛ ፎቅ የብቃትና የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 304.
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
the POST ID is 11857
total views = int(114)
total views = int(114)
To apply for this job please visit tikusjobs.com.