house of peoples representatives
Job Overview
- Salary Offer 6000 Br ~ 8.000 Br
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 6
- Date Posted September 15, 2024
- Deadline Date September 24, 2024
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ: ቴክኒክና ሙያ ደረጃ IV COC ምዘና ማረጋገጫ የምስክር ወረቀትያለዉ/ት/ በኤሌክትሮኒክስ ወይም በኤልክትሪካል ወይም በኮምፒዩተር ሳይንሰ በቪዲዮ ኤዲቲንግ
- የስራ ልምድ: 6 አመት ሆኖ በቪዲዮ ኤዲቲንግ ወይም በካሜራ ቀረጻ የሰራ/ች/
ደመወዝ: 7071.00
ደረጃ:xii
የሥራ ቦታ: አ.አ
How to Apply
- የመመዝገቢያ ጊዜና ቦታ፡- አራት ኪሎ ፓርላማ ህንፃ በሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ቢሮ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 120 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ይቻላል፤
- የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት፣
- የፈተናው ወቅት ምዝገባው እንደተጠናቀቀ በውስጥ ማስታወቂያ ሠሌዳ ይገለፃል፡፡
- ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ
the POST ID is 11911
total views = int(38)
total views = int(38)
To apply for this job please visit tikusjobs.com.