ካምፕ አስተዳደር

HAFCON Construction

Job Overview

  • Salary Offer Negotiable
  • Experience Level Senior
  • Total Years Experience 5-10
  • Date Posted October 9, 2024
  • Deadline Date October 16, 2024

Job Requirement

  • የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ:  በቴክኒክና ሙያ ማናጅመንት ዲፕሎማ ያለዉ/ት፡፡
  • አግባብነት ያለው ሥራ ልምድ: በኮንስትራክሽን ካምፕ አስተዳደር 5 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች

የሥራ ቦታ:  ፕሮጀክት (ባህር ዳር)

How to Apply

ማሳሳቢያ፡- በተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ የቅጥር መመዘኛ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ አንድ ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 (ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምመትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ፡ አዲስ አበባ፡ ቦሌ፤ደምበል አደባባይ ከአድማስ ኮሌጅ ጎን በኑስራ ሆቴል በኩል በሚያስገባው መንገድ ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር +251-116-675226/27

ለባህርዳር አካባቢው አመልካቾች፡ ቀበሌ 11 አየር ጤና አደባባይ ወደ አሽራፍ በሚወስደዉ መንገድ 2 ኪሎ ሜትር ገባ ብሎ የፕሮጅክት አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ መመዝገብ ይቻላል፡፡

the POST ID is 12439
total views = int(35)

To apply for this job please visit tikusjobs.com.

Related Jobs
  • YENCOMAD CONSTRUCTION PLC
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 4 Date Posted October 13, 2024 Deadline Date October 18, 2024 Job Requirement Qualification:የቀድሞ 4ኛ ወይ
  • Alsen Formsa Construction
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer Negotiable Experience Level Senior Total Years Experience 4 Date Posted October 2, 2024 Deadline Date October 12, 2024 Job Requirement  Qualification:-MBA Or BA Accounting/Accounting
  • Muger Cement factory
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Junior Total Years Experience 0 (Zero Experience) Date Posted October 6, 2024 Deadline Date October 14, 2024 Job Requirement የትምህርት �