የምዘና ወይም የት/ት ጥራትና ክትትል ባለሙያ

Full Time

St. Mary’s University

Job Overview

  • Salary Offer As per Company Scale
  • Experience Level Senior
  • Total Years Experience 2-3
  • Date Posted September 15, 2024
  • Deadline Date September 27, 2024

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ :የምዘና ወይም የት/ት ጥራትና ክትትል ባለሙያ
  • የሥራ ልምድ: ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ አግባብነት ያለው  የስራ ልምድ

የሥራ ቦታ:  አዲስ አበባ

How to Apply

ማሳሰቢያ፡-    ለሥራ መደቡ የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ፎቶኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በዩኒቨርስቲው ዋና መስሪያቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 0.13 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

አድራሻ፡-     ሜክሲኮ ከፌደራል ፖሊስ ዋና መ/ቤት ወደ አፍሪካ ሕብረት በሚወስደው መንገድ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በስተቀኝ በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ፡፡ ለበለጠ መረጃ 0115503193

የቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ

the POST ID is 11913
total views = int(54)

To apply for this job please visit tikusjobs.com.

Related Jobs
  • Ethiopian Accreditation Service
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer 2000 Br ~ 4.000 Br Experience Level Senior Total Years Experience 6 Date Posted September 11, 2024 Deadline Date September 24, 2024 Job Requirement የት/ት ደረጃ፡ በሂሳብ
  • Siinqee Bank
    Full Time
    Addis Ababa

    S Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 5 Date Posted September 15, 2024 Deadline Date September 22, 2024 Job Requirement Qualification:  MBA/MA/BA degr
  • Ahadu bank
    Full Time
    Addis Ababa

    About the Job Plan, direct, and coordinate the design, installation, and connectivity of computer systems and network infrastructure to ensure the stable operation of the Ahadu Bank’s IT assets which includes, developing, configuri