የቤተ መፅሀፍት ኃላፊ/ረዳት የቤተ መፅሀፍት ኃላፊ

Full Time

St. Mary’s University

Job Overview

  • Salary Offer As per Company Scale
  • Experience Level Senior
  • Total Years Experience 2-3
  • Date Posted September 15, 2024
  • Deadline Date September 27, 2024

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ :  በቤተመፅሀፍት ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ/ሲስተም/ቴክኖሎጂ/ ወይም በኮምፒዩተር ሳይንስ/መዛግብት አስተዳደር/ዳታቤዝ  አድሚኒስትሬሽን/በስታቲስቲክስእናተዛማጅ የት/ት መስክ በዲፕሎማ/በዲግሪ የተመረቀ(ች)
  • የሥራ ልምድ:  ሁለት ዓመትናከዚያ  በላይ አግባብነት ያለው  የስራ ልምድ

የሥራ ቦታ:  አዲስ አበባ

How to Apply

ማሳሰቢያ፡-    ለሥራ መደቡ የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ፎቶኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በዩኒቨርስቲው ዋና መስሪያቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 0.13 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

አድራሻ፡-     ሜክሲኮ ከፌደራል ፖሊስ ዋና መ/ቤት ወደ አፍሪካ ሕብረት በሚወስደው መንገድ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በስተቀኝ በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ፡፡ ለበለጠ መረጃ 0115503193

የቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ

the POST ID is 11916
total views = int(49)

To apply for this job please visit tikusjobs.com.

Related Jobs
  • house of peoples representatives
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer 2000 Br ~ 4.000 Br Experience Level Junior Total Years Experience 0 (Zero Experience) Date Posted September 15, 2024 Deadline Date September 24, 2024 Job Requirement የትምህርት
  • Ethio Post
    Full Time
    Addis Ababa

    About the Job Digital Marketing Strategy: Develop, implement, and manage comprehensive digital marketing strategies to enhance Ethiopost’s online presence and drive customer engagement. Identify and analyze market trends to
  • Enat Bank
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 8 Date Posted September 18, 2024 Deadline Date September 22, 2024 Job Summery Essential Function Develop and implem