HASET WHOLESALE BUSINESS S.C
Job Overview
- Salary Offer Negotiable
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 7
- Date Posted October 2, 2024
- Deadline Date October 8, 2024
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ: ዲግሪበ ማርከቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ ፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽንና በሌሎች ተዛማች ሙያዎች የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ: በሙያው፣ በት/ርትደረጃውናበመደቡላይ ለ7 ዓመትበቀጥታየሰራ
የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ
How to Apply
አክሲዮን ማኅበራችን ከዚህ በላይ በተጠቀሰውየ ስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮለ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 (አምስት) የስራ ቀናት ማስረጃችሁን ይዛችሁ እንድት መዘገቡ እናሳስባለን፡፡
- አድራሻ – አመልካቾችየት/ርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ኮፒ በመያዝበ ቃሊቲ ገብርኤል ቤ/ክርስቲያን ወደ ውስጥ በሚያስገባው አስፓልት መንገድበ ግምት 150 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ፅ/ቤትበ ግንባር በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ስልክቁጥር / 0114 – 403879 / 0114 – 403103/ 0930 – 000129 መደወልትችላላችሁ፡፡
To apply for this job please visit tikusjobs.com.