የአነስተኛ መኪና ሾፌር

https://www.ethiopianreporterjobs.com/companies-grid/chemical-industry-corporation-muger-cement-factory/

Muger Cement Factory

Job Overview

  • Salary Offer As per Company Scale
  • Experience Level Junior
  • Total Years Experience 2
  • Date Posted October 6, 2024
  • Deadline Date October 14, 2024

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ: 10ኛ ክፍልያጠናቀቀ/ች 3ኛደረጃ ወይምተመሳሳይ
  • የትምህርት ዓይነት: ቀለም
  • የሥራ ልምድ:2 ዓመት

የሥራ ደረጃ:6

ብዛት:1

How To Apply

ማሳሰቢያ፡-

  • በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከዚህ በታች በተጠቀሱትክ ፍት የሥራ መደቦች ላይ አወዳድሮ መቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉና ለመወዳደር የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ  በ 7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሙገር የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቡድን፤ በአዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቅበ ሰው ሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በመቅረብ ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር እንድ ታቀርቡ እንገልጻለን፡፡ በሌቬል የተገኙ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ /ሲኦሲ/ ሰርተፊኬት ተያይዞ ካልቀረበ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ የስራ ልምድ የሚታሰበው ከምረቃ በኋላ ያለውን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
the POST ID is 12376
total views = int(22)

To apply for this job please visit tikusjobs.com.

Related Jobs
  • Zemen Insurance
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 5 Date Posted October 6, 2024 Deadline Date October 16, 2024 Job Requirement Qualification: BA/BSc /MA/MSC/MBA in Ma
  • Hibret bank
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 4 Date Posted October 13, 2024 Deadline Date October 18, 2024 Job Requirement Qualification: BSc in Computer Science
  • Hope Enterprises
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Junior Total Years Experience 0-2 Date Posted October 6, 2024 Deadline Date October 15, 2024 Job Requirement Education : BED Degree in Amharic