HAFCON Construction
Job Overview
- Salary Offer Negotiable
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 2-3
- Date Posted October 9, 2024
- Deadline Date October 16, 2024
Job Requirement
- የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ: በፐርቸዚንግ ኤንድ ሳፕላይ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በዲግሪ/ዲፕሎማ የተመረቀ/ች፡፡
- አግባብነት ያለው ሥራ ልምድ: 4/2 ዓመት እና ከዛ በላይ በተመሳሳይ የስራ መስክ የሰራ/ች
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት (ባህር ዳር)
How to Apply
ማሳሳቢያ፡- በተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ የቅጥር መመዘኛ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ አንድ ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 (ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምመትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ፡ አዲስ አበባ፡ ቦሌ፤ደምበል አደባባይ ከአድማስ ኮሌጅ ጎን በኑስራ ሆቴል በኩል በሚያስገባው መንገድ ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር +251-116-675226/27
ለባህርዳር አካባቢው አመልካቾች፡ ቀበሌ 11 አየር ጤና አደባባይ ወደ አሽራፍ በሚወስደዉ መንገድ 2 ኪሎ ሜትር ገባ ብሎ የፕሮጅክት አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ መመዝገብ ይቻላል፡፡
the POST ID is 12442
total views = int(16)
total views = int(16)
To apply for this job please visit tikusjobs.com.