ፕሮጀክት ማናጀር

HAFCON Construction

Job Overview

  • Salary Offer Negotiable
  • Experience Level Manager
  • Total Years Experience 10-20
  • Date Posted October 9, 2024
  • Deadline Date October 16, 2024

Job Requirement

  • የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ:  በሲቪል ምንህድስና /በኮንስትራከሽን ቴክኖሎጅ ማኔጅመንት ወይም ለስራዉ ተዛማጅ በሆነ የትምህርት መስክ ማስተርስ /ዲግሪ የተመረቀ
  • አግባብነት ያለው ሥራ ልምድ: 15 አመት የስራ ልምድ ያለዉ/ላት እንዲሁም በአስፋልት  በመንገድ ስራ ፕሮጀክት ላይ በተመሳሳይ የስራ መደብ 7 ዓመት እና ከዛ በላይ የሰራ/የሰራች

የሥራ ቦታ:  ፕሮጀክት (ባህር ዳር)

How to Apply

ማሳሳቢያ፡- በተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ የቅጥር መመዘኛ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ አንድ ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 (ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምመትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ፡ አዲስ አበባ፡ ቦሌ፤ደምበል አደባባይ ከአድማስ ኮሌጅ ጎን በኑስራ ሆቴል በኩል በሚያስገባው መንገድ ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር +251-116-675226/27

ለባህርዳር አካባቢው አመልካቾች፡ ቀበሌ 11 አየር ጤና አደባባይ ወደ አሽራፍ በሚወስደዉ መንገድ 2 ኪሎ ሜትር ገባ ብሎ የፕሮጅክት አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ መመዝገብ ይቻላል፡፡

the POST ID is 12441
total views = int(11)

To apply for this job please visit tikusjobs.com.

Related Jobs
  • German Foundation for World Population
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 5 Date Posted October 2, 2024 Deadline Date October 7, 2024 Job Summary The Internal Auditor is responsible for the deve
  • HAFCON Construction
    Full Time
    Bahir Dar

    Job Overview Salary Offer Negotiable Experience Level Senior Total Years Experience 8 Date Posted October 9, 2024 Deadline Date October 16, 2024 Job Requirement የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ:�
  • Zemen Insurance
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 5 Date Posted October 6, 2024 Deadline Date October 16, 2024 Job Requirement Qualification: BA/BSc /MA/MSC/MBA in Ma