የመሳሪያዎችና ተሸከርካሪዎች ስምሪት ባለሙያ

Full Time

Job Overview

  • Salary Offer As per Company Scale
  • Experience Level Senior
  • Total Years Experience 3
  • Date Posted September 4, 2024
  • Deadline Date September 11, 2024

Job Requirement

  • ተፋላጊ ችሎታ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በመካኒካል ወይም በአውቶሞቲቪ  ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ  በሙያው 2/3 ዓመት የሰራ/ች ወይም በጀነራል መካኒክ ወይም በአውቶ መካኒክ ሌቨል IV ወይም 10+3 ዲፕሎማ እና 4 አመት የሰራ/ች፡፡በኮንስትራክሽን የሰራ/ች ይመረጣል ፡፡

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ እናበአካባቢው

How to Apply

  • የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታውቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣በአካል በመቅርብ
  • የምዝገባ አድራሻ፡ አያት አክስዮን ማህበር ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ)

ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡

አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 011-8-54-71-99 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

የትኩስ የስራ ማስታወቂያ ማህበራዊ መገናኛ ገጾችን ካልተወዳጁ፤  ተጨማሪ የስራ ማስታወቂያዎች ቶሎ እንዲደርሳችሁ አሁኑኑ ይወዳጁ።

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tikus-jobs | Facebook: https://fb.me/tikusjobs | Telegram: https://t.me/tikusjobs | Instagram: https://www.instagram.com/tikusjobs | tiktok: https://www.tiktok.com/@tikusjobs

Related Jobs
  • St. Mary’s University
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 2-3 Date Posted September 15, 2024 Deadline Date September 27, 2024   POSITION 1: Job Requirement የት
  • Ethio Post
    Full Time
    Addis Ababa

    About the Job Develop and implement strategic business development plans to increase revenue, expand market share, and enhance customer satisfaction. Conduct market research to identify new business opportunities, analyze market t
  • Awash Insurance
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Junior Total Years Experience 2 Date Posted September 8, 2024 Deadline Date September 17, 2024 Job Requirement Qualification: BSc in Pharmacy or r