የገበያ ሽያጭ ማስፋፊያ አስተባባሪ (የሱቆች)

Full Time

HASET WHOLESALE BUSINESS S.C

Job Overview

  • Salary Offer Negotiable
  • Experience Level Senior
  • Total Years Experience 8
  • Date Posted October 2, 2024
  • Deadline Date October 8, 2024

Job Requirement 

  • የትምህርት ደረጃ: በዲግሪማርከቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ ፣ ቢዝነ ስአድሚንስትሬሽን፣ አካውንቲንግና በሌሎች ተዛማች ሙያዎች
  • የስራ ልምድ: በሙያው፣ በት/ደረጃው፣ በመደቡናበመርቸንዳይዝኢንተርፕራይዝ ላይ ለ6 ዓመትበቀጥታየሰራ

ብዛት:3

የሥራ  ቦታ:አዲስ አበባ

How to Apply

አክሲዮን ማኅበራችን ከዚህ በላይ በተጠቀሰውየ ስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮለ መቅጠር ይፈልጋል፡፡  በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 (አምስት) የስራ ቀናት ማስረጃችሁን ይዛችሁ እንድት መዘገቡ እናሳስባለን፡፡

  • አድራሻ  – አመልካቾችየት/ርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ኮፒ በመያዝበ ቃሊቲ ገብርኤል ቤ/ክርስቲያን ወደ ውስጥ በሚያስገባው አስፓልት መንገድበ ግምት 150 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ፅ/ቤትበ ግንባር በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ስልክቁጥር / 0114 – 403879 / 0114 – 403103/ 0930 – 000129  መደወልትችላላችሁ፡፡

To apply for this job please visit tikusjobs.com.

Related Jobs
  • Yirgalem Addis Textile Factory
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Senior Total Years Experience 3 Date Posted September 29, 2024 Deadline Date October 10, 2024 Job Requirement Qualification:BA degree in Accountin
  • Adami Tulu pesticide processing factory
    Full Time
    Adami Tulu

    ድርጅታችን በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ባለው ክፍት የስራ መደቦች ላይ ከዚህ በታች ባስቀመጥነው መስፈርት መ
  • Debre Tabor University
    Full Time
    Debre Tabor

    About Debre Tabor University Debre Tabor University (DTU) is a comprehensive higher education institution located in the historic town of Debre Tabor, Ethiopia. Situated at the foot of Mount Guna, the town holds historical significance as the former