ከፍተኛ የሂሳብና የዋጋ ትመና ባለሞያ

Full Time

HASET WHOLESALE BUSINESS S.C

Job Overview

  • Salary Offer Negotiable
  • Experience Level Senior
  • Total Years Experience 8
  • Date Posted October 2, 2024
  • Deadline Date October 8, 2024

Job Requirement 

  • የትምህርት ደረጃ: ዲግሪ አካውንቲንግ፣ ኦዲቲንግ፣ ቢዚነስ ማኔጅመንት ሌሎች ተዛማች ሙያዎች፣
  • የስራ ልምድ: በሙያውበት/ር ት/ደረጃውና በመደቡላይ ለ8 ዓመት የሰራ በተለይ በኮንስትራክሽን ድርጅት የሰራ፣

የሥራ  ቦታ:አዲስ አበባ

How to Apply

አክሲዮን ማኅበራችን ከዚህ በላይ በተጠቀሰውየ ስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮለ መቅጠር ይፈልጋል፡፡  በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 (አምስት) የስራ ቀናት ማስረጃችሁን ይዛችሁ እንድት መዘገቡ እናሳስባለን፡፡

  • አድራሻ  – አመልካቾችየት/ርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ኮፒ በመያዝበ ቃሊቲ ገብርኤል ቤ/ክርስቲያን ወደ ውስጥ በሚያስገባው አስፓልት መንገድበ ግምት 150 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ፅ/ቤትበ ግንባር በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ስልክቁጥር / 0114 – 403879 / 0114 – 403103/ 0930 – 000129  መደወልትችላላችሁ፡፡

To apply for this job please visit tikusjobs.com.

Related Jobs
  • Awash Bank
    Full Time
    Shashemene

    Job Overview Salary Offer As per Company Scale Experience Level Manager Total Years Experience 10 Date Posted September 29, 2024 Deadline Date October 7, 2024 Job Summary The job holder is responsible to plan, orga
  • Adami Tulu pesticide processing factory
    Full Time
    Adami Tulu

    ድርጅታችን በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ባለው ክፍት የስራ መደቦች ላይ ከዚህ በታች ባስቀመጥነው መስፈርት መ
  • East West Ethio Transport Plc
    Full Time
    Addis Ababa

    Job Overview Salary Offer Negotiable Experience Level Senior Total Years Experience 4 Date Posted October 2, 2024 Deadline Date October 12, 2024 Job Requirement  ተፈላጊ የትምህርት ዓይነትና